መርከብ ያለመሪ አልበም ምረቃ, 23 August | Event in Addis Ababa | AllEvents

መርከብ ያለመሪ አልበም ምረቃ

Speak while it is day the Love Gospel International Ministry

Highlights

Sat, 23 Aug, 2025 at 08:00 am

22 Golagul Akababi

Advertisement

Date & Location

Sat, 23 Aug, 2025 at 08:00 am (EAT)

22 Golagul Akababi

Addis Ababa, Ethiopia

Save location for easier access

Only get lost while having fun, not on the road!

About the event

መርከብ ያለመሪ አልበም ምረቃ
የተወደዳቹህ እህት ወንድሞቼ
የወንድማችን ፖስተር በረከት 3ኛ የዝማሬ አልበም
ነሀሴ 17 2017 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ የሚመረቅ መሆኑ ይታወቃል፣
በዚሁ ቀን እንድትታደሙ እና የበኩላችንን ድጋፍ እንድናደርግ ከወንድማችን ጎን እንድንቆም አገልግሎቱን እንድንደግፍ አብራቹህ ያገለገላቹህ ፍሬውን እንድትካፈሉና እንድትባረኩ፣ካሴቱ እንዲሸጥ ማስታወቂ እንድንሰራ Share And Post እንድታደርጉ ወንድማዊ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
የወንድማችን ስኬት የህብረታችን ስኬት ነውና
ለካሴቱም ለፕሮግራሙም መሳካት እንፀልይ።
ጌታ ዘመናቹህን ይባርክ።

interested
Stay in the loop for updates and never miss a thing. Are you interested?
Yes
No

Ticket Info

To stay informed about ticket information or to know if tickets are not required, click the 'Notify me' button below.

Advertisement

Nearby Hotels

22 Golagul Akababi, Addis Ababa, Ethiopia
Get updates and reminders
Advertisement
መርከብ ያለመሪ አልበም ምረቃ, 23 August | Event in Addis Ababa | AllEvents
መርከብ ያለመሪ አልበም ምረቃ
Sat, 23 Aug, 2025 at 08:00 am