፫ኛው ዙር የአቡጊዳ ጨዋታ ቶርናመንት 3rd Abugida Games Tournament, 21 September | AllEvents

፫ኛው ዙር የአቡጊዳ ጨዋታ ቶርናመንት 3rd Abugida Games Tournament

የአቡጊዳ ጨዋታ Abugida Games

Highlights

Sun, 21 Sep, 2025 at 07:00 pm

"Red Terror" Martyrs' Memorial Museum

Advertisement

Date & Location

Sun, 21 Sep, 2025 at 07:00 pm (EAT)

"Red Terror" Martyrs' Memorial Museum

Addis Ababa, Ethiopia

Save location for easier access

Only get lost while having fun, not on the road!

About the event

፫ኛው ዙር የአቡጊዳ ጨዋታ ቶርናመንት 3rd Abugida Games Tournament
፫ኛው ዙር የአቡጊዳ ጨዋታ ቶርናመንት ጳጉሜ ፬ በአዲስ ዓመት ዋዜማ በአካል በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

ሁሉንም ተወዳዳሪዎች በማሸነፍ:

፩ኛ ለሚሆን "የአቡጊዳ ሊቅ" የ፲፭ ሺ ብር ሽልማት የሚበረከት ሲሆን
፪ኛ ለሚወጣ ፭ ሺ ብር፣
፫ኛ ለሚወጣ ፫ ሺ ብር እና
፬ኛ ለሚወጣ ፪ ሺ ብር ሽልማት ለበዓል መዋያ ይበረከታል።

አሁንም በውድድሩ መሳተፍ ለሚፈልጉ ጥቂት ቦታዎች ስላሉን ከዚህ ፅሁፍ ስር "መሳተፍ እፈልጋለሁ" በማለት እንድትመዘገቡ እናበረታታለን።

* በዚህ አጋጣሚ የአቡጊዳ ጨዋታን ገዝታችሁ በተግባር በመጫወት መለማመድ ለምትፈልጉ ጥቂት ሳንዱቆች ስላሉን በውስጥ መስመር መግዛት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።


በውጭ አገር ለምትኖሩ ሀበሾች ምርታችንን በቀጥታ ከድህረገፃችን www.abugidagames.com ወይም amazon/abugidagames ላይ እንዲሁም ከሀበሻ ሱቆች ማግኘት ትችላላችሁ።

በዚህ አጋጣሚ ለአሸናፊዎች ከኛ ተጨማሪ ሽልማት በማበርከት ምርትና አገልግሎታችሁን በነፃ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ መድረኩ ክፍት ነው፣ ይፃፉልን።


መልካም አዲስ ዓመት!


Also check out other Sports events in Addis Ababa.

interested
Stay in the loop for updates and never miss a thing. Are you interested?
Yes
No

Ticket Info

To stay informed about ticket information or to know if tickets are not required, click the 'Notify me' button below.

Advertisement

Nearby Hotels

"Red Terror" Martyrs' Memorial Museum, Addis Ababa, Ethiopia
Get updates and reminders

Host Details

የአቡጊዳ ጨዋታ Abugida Games

የአቡጊዳ ጨዋታ Abugida Games

Are you the host? Claim Event

Advertisement
፫ኛው ዙር የአቡጊዳ ጨዋታ ቶርናመንት 3rd Abugida Games Tournament, 21 September | AllEvents
፫ኛው ዙር የአቡጊዳ ጨዋታ ቶርናመንት 3rd Abugida Games Tournament
Sun, 21 Sep, 2025 at 07:00 pm