Event

Marriage and Parenting Seminar

Advertisement

6 ቀን ቀረዉ!
በጎጆዬ የጋብቻና የልጆች አስተዳደግ የተገኙ ባለትዳሮች ምን ያገኛሉ?
የመጀመሪያው ቅዳሜ
የጋብቻቸውን ትርጉም እና ዓላማ ያድሳሉ፣ የጋራ ራዕይ ይሰንቃሉ፣ ይቀርፃሉ፤
ሁለተኛው ቅዳሜ
እንደባልና ሚስት ከእግዚአብሔር የተቀበሉትን ማንነት በጥልቀት ያስተውላሉ፣ እርስ በርስ ስለቀደሙ ብዠታዎች ይቅር ይባባላሉ ፣ ለማክበር እና ለመተባበር ቃል ይገባባሉ፤
ሦስተኛው ቅዳሜ
ዋና ዋና ጉዳዮች ይዳሰሳሉ ፣ ፍቅር ፣ ተግባቦት ፣ ወሲብ እናም ከእነዚህም መካከል ወሳኝ ስለሆነው የተግባቦት ጥበብና ክህሎት ይቀስማሉ ፣ ይለማመዳሉ ፤
አራተኛው ቅዳሜ
እንደወላጅ ለልጆቻቸው የጋራ ራዕይን ይሰንቃሉ፣
እነዚህ ቀናት በግል የምክር አገልግሎት ይጠናቀቃሉ።

ከእነዚህ ቀናት በኋላ ፦
� ትዳራቸው ይታደሳል ፣
�የጋራ ቋንቋ ያዳብራሉ፣
�ትናንትናን በይቅርታ ይዘጋሉ፣
�ነገን በጥበብ ፣ ማስተዋልና እውቀት ለመምራት ይታጠቃሉ፣ ይወስናሉ ፣ ቃል ይገባባሉ፤

ውድ ባለትዳሮች ፣ እናንተስ?
ዛሬውኑ ተመዝገቡ!
ቀን፣ ሐምሌ 5፣ 12፣ 19፣ 26
ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00-11:00
ቦታ፦ በቀድሞው ኢሞፔሪያል ውሃ ልማት በጨጨሆ ገባ ብሎ!
ለመመዝገብ፦ 0911136520/0946693468

ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማወቅ �
https://t.me/+LZGZsvB8OWA0OTFk
yebetesebkitiradash.org
Yebeteseb Kitir Adash



Advertisement
Share with someone you care for!

Best of Addis Ababa Events in Your Inbox