elias
- Date and Time
- Location
- Idoro,, Addis Ababa, Ethiopia
መጋቢት 27/2017 #መድኃኔዓለም (ጥንተ ስቅለት) 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መጋቢት 27 ጌታችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ አለምን ለማዳን ለኛ ለልጆቹ ዋጋ ሊከፍል #በእፀ_መስቀል የተሰቀለበት ጥንተ ስቅለቱን የምናስብበት አመታዊ ክብረ በአል ነው የማይሞት እርሱ ሞተ ሙታንን ያድናቸዉ ዘንድ ሞተ... Read More