

# Event Details

- **Event Name**: GOOD FRIDAY
- **Event Start and End Date**: Sat, 03 Oct, 2026 at 10:00 am
- **Event Description**: ት/ኢሳይያስ 53:-3-10
3 የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
4 በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
5 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
6 እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
7 ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
8 በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
9 ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፥ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
10 እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
- **Event URL**: https://allevents.in/addis-ababa/good-friday/200030719372337
- **Event Categories**: good-friday
- **Interested Audience**: 
  - total_interested_count: 172

## Ticket Details


## Event venue details

- **city**: Addis Ababa
- **state**: AA
- **country**: Ethiopia
- **location**: Bouray
- **lat**: 9.068559992616
- **long**: 38.677571783739
- **full address**: Bouray, Addis Ababa, Ethiopia

## Event gallery

- **Alt text**: GOOD FRIDAY
  - **Image URL**: https://cdn-az.allevents.in/events8/banners/aff5c63bf12eacf222e66ff7e4ab44e61a7eab734fc8e0684edcce8c35c7e8fe-rimg-w1200-h1193-dc481808-gmir?v=1789925257

## FAQs

- **Q**: When and where is GOOD FRIDAY being held?
  - **A:** GOOD FRIDAY takes place on Sat, 03 Oct, 2026 at 10:00 am to Sat, 03 Oct, 2026 at 10:00 am at Bouray, Addis Ababa, Ethiopia.
- **Q**: Who is organizing GOOD FRIDAY?
  - **A:** GOOD FRIDAY is organized by Gizachew Girma Ossa.

## Structured Data (JSON-LD)

```json
[
    {
        "@context": "https://schema.org",
        "@type": "Event",
        "name": "GOOD FRIDAY",
        "image": "https://cdn-az.allevents.in/events8/banners/aff5c63bf12eacf222e66ff7e4ab44e61a7eab734fc8e0684edcce8c35c7e8fe-rimg-w1200-h1193-dc481808-gmir?v=1789925257",
        "startDate": "2026-10-03",
        "url": "https://allevents.in/addis-ababa/good-friday/200030719372337",
        "location": {
            "@type": "Place",
            "name": "Bouray",
            "address": {
                "@type": "PostalAddress",
                "streetAddress": "Addis Ababa, Ethiopia",
                "addressLocality": "Addis Ababa",
                "addressRegion": "AA",
                "addressCountry": "ET"
            },
            "geo": {
                "@type": "GeoCoordinates",
                "latitude": "9.068559992616",
                "longitude": "38.677571783739"
            }
        },
        "eventAttendanceMode": "https://schema.org/OfflineEventAttendanceMode",
        "description": "ት/ኢሳይያስ 53:-3-10\n3 የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።\n4 በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።\n5 እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።\n6 እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠ",
        "organizer": [
            {
                "@type": "Organization",
                "name": "Gizachew Girma Ossa",
                "url": "https://allevents.in/org/gizachew-girma-ossa/28169441",
                "description": "Gizachew Girma Ossa, Addis Ababa. 627 followers · 3 talking about this · 1 was here. CBE"
            }
        ]
    }
]
```