ጉዞ ወደ ሸካ ዞን - ከ ህዳር 09-13 ድረስ / coffee tour to Sheka zone - 18-22 Nov 2025, 18 November

ጉዞ ወደ ሸካ ዞን - ከ ህዳር 09-13 ድረስ / coffee tour to Sheka zone - 18-22 Nov 2025

Guzo Adwa Hiking

Highlights

Tue, 18 Nov, 2025 at 04:30 am

Ethiopia, Addis Ababa, Ethiopia

Advertisement

Date & Location

Tue, 18 Nov, 2025 at 04:30 am - Sat, 22 Nov, 2025 at 08:00 am (EAT)

Ethiopia, Addis Ababa, Ethiopia

Save location for easier access

Only get lost while having fun, not on the road!

About the event

ጉዞ ወደ ሸካ ዞን - ከ ህዳር 09-13 ድረስ / coffee tour to Sheka zone - 18-22 Nov 2025
ጉዞ ወደ ሸካ ዞን ከ @guzoadwahiking
ጋር በፍፁም እንዳያመልጥዎ!

5 ቀናት / 4 ምሽቶች
ከኅዳር 09 – 13, 2018 ዓ.ም

ጉዟችን 10 ቀናት ብቻ ቀርቶታል::

በቁጥር 20 ተጓዦች ብቻ በዚህ ታሪካዊ ጉዞ ላይ ይሳተፋሉ::

የቡና ቱሪዝምን ከሀገር ውስጥ ተጓዦች እንዲሁም ቡና አፍቃሪያን ጋር ለማስተዋወቅ ታስቦ የተዘጋጀው የዘንድሮው የ5 ቀናት #የCoffee_tour/ #የቡና_ጉዞ ፓኬጅ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ ውስጥ በጎብኚዎች እጅግ ተወዳጅ ከሆኑ ቦታዎች ውስጥ ጅማ ፣ ከፋ ቦንጋ ፣ ሸካ ማሻ ፣ ሸክሸኮ ፏፏቴ እንዲሁም ጋንዲዎች የተራራ ላይ ሀይቅ እና የገማድሮ ቡና ልማት እርሻዎችን ያካትታል::

ጥቂት መቀመጫዎች ብቻ ቀርተውናል ::
ለተጨማሪ የጉዞ መረጃዎች በ +251942545470 +251929176542 በፍጥነት ያግኙን::

👉አስቀድሞ ቦታ በመያዝ የክፍያ ቅናሽ ዕድሉን ይጠቀሙ::

መልካም ቀን ይሁንልን::

#ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking

interested
Stay in the loop for updates and never miss a thing. Are you interested?
Yes
No

Ticket Info

To stay informed about ticket information or to know if tickets are not required, click the 'Notify me' button below.

Advertisement

Nearby Hotels

Ethiopia, Addis Ababa, Ethiopia
Get updates and reminders
Ask AI if this event suits you

Host Details

Guzo Adwa Hiking

Guzo Adwa Hiking

Are you the host? Claim Event

Advertisement
ጉዞ ወደ ሸካ ዞን - ከ ህዳር 09-13 ድረስ / coffee tour to Sheka zone - 18-22 Nov 2025, 18 November
ጉዞ ወደ ሸካ ዞን - ከ ህዳር 09-13 ድረስ / coffee tour to Sheka zone - 18-22 Nov 2025
Tue, 18 Nov, 2025 at 04:30 am