

# Event Details

- **Event Name**: ጉባኤ ኢያቄም ወሐና 
- **Event Start and End Date**: Mon, 10 Aug, 2026 at 07:00 am
- **Event Description**: የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን የጥቅምት ፲፮/፪ሺህ፲፰ ዓ.ም የሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት የእሁድ ጠዋት አገልግሎታችን ከሌሊቱ ከዋይዜማው  ጀምሮ ይከወናል ስብሀተ እግዚአብሔር  የቅኔ ማኅሌቱ ወርሀ ጽጌ እንደመሆኑ መጠን 3ኛው ሳምንት በበረከት እና በምስጋና ይቆማል።ኪዳኑ በቅድስቱ ቅዳሴው በመቅደሱ ወንጌሉ በአውደምህረቱ ይከናወናል ።
ስለዚህ እግዚአብሔር በቃሉ:-

በኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ 20፥8-10 "የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። ስድስት ቀን ሥራ ተግባርህንም ሁሉ አድርግ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው"

እንዳለ በቤተ መቅደሱ ከዋይዜማው ጀምሮ በመገኘት በበረከት እንድናሳልፍ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።

የደብሩን ሁለንተናዊ ልማት ለመደገፍ 

የደብሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
1000518704048

በእነዚህ ሊንኮች ይከታተሉን
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@kotebeeyakemwehana11?_t=8obM1DtQa98&_r=1
ቴሌግራም 
https://t.me/+jQtrrs7Du7wwOTA0
ዩቲውብ
https://youtube.com/@-yoftamedia9847?si=hIeJkyd5uNBnLR8G

¤¤የመ/ቅ/ኢ/ወሐና ወ/ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ስ/ወ ክፍል¤¤
©©©©©©©©©©©©©©©©©©©©©©
        ∞∞∞ጥቅምት ፲፪/፪ሺህ ፲፰ ዓ.ም∞∞∞∞
" የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ። በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ።"ቆላስ 3፥16
- **Event URL**: https://allevents.in/addis-ababa/ጉባኤ-ኢያቄም-ወሐና/200030246494924
- **Event Categories**: 
- **Interested Audience**: 
  - total_interested_count: 362

## Ticket Details


## Event venue details

- **city**: Addis Ababa
- **location**: Kotebe eyakem wehana church
- **full address**: Kotebe eyakem wehana church, Addis Ababa

## Event gallery

- **Alt text**: ጉባኤ ኢያቄም ወሐና
  - **Image URL**: https://cdn-az.allevents.in/events8/banners/b353d63115e958148f95b5806f417d215fc6d4fe95673e2b526adf9e5b848a60-rimg-w940-h788-dcf8f8f8-gmir?v=1786181029

## FAQs

- **Q**: When and where is ጉባኤ ኢያቄም ወሐና  being held?
  - **A:** ጉባኤ ኢያቄም ወሐና  takes place on Mon, 10 Aug, 2026 at 07:00 am to Mon, 10 Aug, 2026 at 07:00 am at Kotebe eyakem wehana church, Addis Ababa.
- **Q**: Who is organizing ጉባኤ ኢያቄም ወሐና ?
  - **A:** ጉባኤ ኢያቄም ወሐና  is organized by የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ክፍል.

## Structured Data (JSON-LD)

```json
[
    {
        "@context": "https://schema.org",
        "@type": "Event",
        "name": "ጉባኤ ኢያቄም ወሐና",
        "image": "https://cdn-az.allevents.in/events8/banners/b353d63115e958148f95b5806f417d215fc6d4fe95673e2b526adf9e5b848a60-rimg-w940-h788-dcf8f8f8-gmir?v=1786181029",
        "startDate": "2026-08-10",
        "url": "https://allevents.in/addis-ababa/ጉባኤ-ኢያቄም-ወሐና/200030246494924",
        "location": {
            "@type": "Place",
            "name": "Kotebe eyakem wehana church",
            "address": {
                "@type": "PostalAddress",
                "name": "Kotebe eyakem wehana church, Addis Ababa",
                "addressLocality": "Addis Ababa",
                "addressRegion": null
            }
        },
        "eventAttendanceMode": "https://schema.org/OfflineEventAttendanceMode",
        "description": "የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን የጥቅምት ፲፮/፪ሺህ፲፰ ዓ.ም የሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት የእሁድ ጠዋት አገልግሎታችን ከሌሊቱ ከዋይዜማው  ጀምሮ ይከወናል ስብሀተ እግዚአብሔር  የቅኔ ማኅሌቱ ወርሀ ጽጌ እንደመሆኑ መጠን 3ኛው ሳምንት በበረከት እና በምስጋና ይቆማል።ኪዳኑ በቅድስቱ ቅዳሴው በመቅደሱ ወንጌሉ በአውደምህረቱ ይከናወናል ።\nስለዚህ እግዚአብሔር በቃሉ:-\n\nበኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ 20፥8-10 \"የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ። ስድስት ቀን",
        "organizer": [
            {
                "@type": "Organization",
                "name": "        ",
                "url": "https://allevents.in/org/የኮተቤ-መካነ-ቅዱሳን-ኢያቄም-ወሐና-ቤተክርስቲያን-ስብከተ-ወንጌል-ክፍል/27925744"
            }
        ]
    }
]
```